ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት ኃ.የተ.የግ.ማህበር በሀገራችን የሪል ስቴት ኢንደስትሪ ግንባር ቀደም ድርጅት ሲሆን ከፍተኛ ጥራትና ማራኪ ዲዛይን ያላቸው የተለያዩ ቤቶችን እና አፓርትመንቶቹን በመገንባት በደምበኞች ዘንድ ተመራጭ የሆነ ድርጅት ሲሆን ለበርካታ አመታት የጥራት እና የውበት ምልክት ሆኖ የዘለቀ የግዙፉ የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ አባል ነው፡፡ ድርጅታችን ጊፍት ሪል እስቴት ኃ.የተ.የግ ማህበር በሪል እስቴት ሽያጭ ሥራ ግንባር ቀደም …

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ Read More »