ጊፍት ብረታብረት ማምረቻ ፋብሪካ የአዳዲስ ማሽኖች ተከላ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

ጊፍት ብረታብረት ማምረቻ ፋብሪካ ለማስፋፊያ ስራ የሚሆኑ የማሽን ተከላ ስራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡

የማሽን ተከላና የማስፋፊያ ስራውን የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ የስራ አመራር ቦርድ አባላት ጎብኝተዋል፡፡

ፋብሪካው የተለያዩ የብረታብረታ ማምረቻ ማሽን ተከላ እያከናወነ ሲሆን ስራውን በቅርቡ አጠናቆ ወደሙሉ ትግበራው የሚገባ ይሆናል፡፡

የማሽኖች የተከላ ስራ በውጭ ሀገር ባለሙያዎችና በድርጅቱ የሰለጠኑ አዲስ ተመራቂ መሀንዲሶች እየተከናወነ ይገኛል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *