ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ኤክስፖ ላይ ተሳትፎ እያደረገ ነው

የአፍሪካ ኅብረት 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ኤክስፖ በይፋ ተከፍቷል።

በዚህ ኤክስፖ ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕን ጨምሮ በሀገራችን የሚገኙ ድርጅቶች በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም አዳራሽ ምርትና አገልግሎቶቻቸውን እያስተዋወቁ ይገኛሉ፡፡

ኤክስፖው ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ከ40 ሺህ በላይ ጎብኝዎች ይጎብኙታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ባለፉት 60 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ጉዞ፣ እንቅስቃሴ፣ ስኬቶችና ፈተናዎች ተዳስሰው አፍሪካውያን ለተሻለ ሥራ የሚንቀሳቀሱበት ኤክስፖ ይሆናል ተብሏል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *