ጊፍት ሪል ስቴት 34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታዎችን ስፖንሰር በማድረግ ለአድማጭና ተመልካቾች እያቀረበ ይገኛል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት ከኢቢሲ ጋር በመተባበር 34ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ እግር ኳስ ጨዋታዎችን ዋጋ አጋር በመሆን ለአድማጭና ተመልካቾች ሲያቀርብ ደስታ ይሰመዋል፡፡

ለመላ እግር ኳስ አፍቃሪያን ጨዋታዎችን እንድትከታተሉ ጊፍት ሪል ስቴት ይጋብዛል፡፡

በኳትዲቫር አዘጋጅነት የሚካሄደው ጨዋታ ከጥር 4 – የካቲት 3/2016 ዓ.ም. የሚቆይ ሲሆን 24 ሀገሮች ይሳተፋሉ፡፡
መልካም ጨዋታ!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *