ጊፍት ሪል ስቴት ለአዲስ ዓመት በሚሊኒየም አዳራሽ ኤግዚቢሽንና ባዛር

ጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤግዚቢሽንና ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡

ኤግዚቢሽንና ባዛሩ እስከ ጳጉሜ 6 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ የሚቆይ ሲሆን በዝግጅቱ ጊፍት ሪል ስቴትን ጨምሮ ከ300 በላይ ስመጥር የሀገር ውስጥና የውጭ ኩባንያዎች ይሳተፉበታል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *