ጊፍት ሪል ስቴት በዝቅተኛ ኑሮ ለሚኖሩ ዜጎች እያስገነባ የሚገኘው የጋራ መኖሪያ ህንጻ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በዝቅተኛ ኑሮ ለሚኖሩ ዜጎች የጋራ መኖሪያ ህንጻ ግንባታ እያስገነባ ይገኛል፡፡

ህንጻው 5 ወለል ያለው ሲሆን ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነው፡፡ ለግንባታውም 92 ሚሊዮን ወጪ ተደርጎበታል።

ሪል ስቴቱ በመዲናዋ በሚደረጉ ፕሮጀክቶች ላይ ተሳትፎ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *