እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞታችን እንገልጻለን፡፡

በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን ከልብ እንመኛለን፡፡

መልካም በዓል!

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *