እንኳን ለብርሃነ ልደቱ  በሰላም አደረሳችሁ!

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ ደንበኞችና ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።

በዓሉ የሰለም፣ የፍቅርና የጤና እንዲሁም የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት ያማረ በዓል ይሁንልን።

መልካም በዓል!

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *