እነሆ ታላቅ የምስራች! ከጊፍት ሪል ስቴት!

ጥራት ያላቸው ቤቶችን ገንብቶ ለደንበኞቹ በወቅቱ በማስረከብ ከሁለት ዓስርት ዓመታት በላይ የካበተ ልምድ ያለው ጊፍት ሪል ስቴት፤ ለመኖሪያም ሆነ ለንግድ ምቹ በሆነው በመርካቶ ተክለሃይማኖት አደባባይ አካባቢ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ የመኖሪያ ቤቶችንና የንግድ ሱቆችን ከአራት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ጋር፤ ከ10 በመቶ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡

👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!!

🛑 ከ 10 % ቅናሽ ጋር የጋራ መገልገያዎች

✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር

✔️24/7 የደህንነት ስርዓት

✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ

✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ

✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ

✔️GYM፣ የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት

✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ

✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች

ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች

✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ

✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች

ቀድመው በመምጣት ዘመን ተሻጋሪ ቅርስዎን የርስዎ ያድርጉ!

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *