ታላቅ የምስራች – ለገና በዓል!

ጊፍት ሪል ስቴት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በተክለሀይማኖትና በ22 ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ ሊያቀርብ ነው፡፡

በ22 ሳይት ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች የሚውሉ G+25 ሶስት መንታ ህንጻዎች ያሉት ሲሆን በዚህ ወር መጨረሻ ለሽያጭ የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

በተመሳሳይ በመርካቶ ተክለሀይማኖት ግንባታ የጀመረው ሁለገብ G+25 ህንጻ ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች ለሽያጭ ያቀርባል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *