በ23ኛው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ የተሳተፉ ሰራተኞች ደስታቸውን ገለጹ፡፡

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ሰራተኞች በ23ኛው ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ ተሳትፈዋል፡፡

በውድድሩ 100 ሰራተኞች የተሳተፉ ሲሆን 32 ሰራተኞች በአረንጓዴ የሜዳሊያ ተሸላሚ እንዲሁም ቀሪዎች ደግሞ በቢጫ ሜዳሊያ ውድድሩን ማጠናቀቅ ችለዋል፡፡

በሩጫ ውድድሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ ተጋባዥ አትሌቶች እንዲሁም 45 ሺህ ዜጎች መሳተፋቸው መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *