በጊፍት ሪል ስቴት ዋና አጋር ስፖንሰርነት የሚቀርቡ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች

በጊፍት ሪል ስቴት ስፖንሰርነት በኮትዲቯር አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው 34ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ።

በዛሬው ዕለት ከምሽት 1:00 ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም ምሽት 5፡00 አይቮሪኮስት ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታዎች በኢቢሲ በኢቲቪ መዝናኛና በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቹ እንዲሁም በአንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮና በኤፍኤም አዲስ 97.1 በቀጥታ ወደ አድማጭ ተመልካቾች ያደርሳል።

ጨዋታዎችን እንድትከታተሉ ተጋብዘዋል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *