ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን – በተክለሀይማኖት ሳይታችን – ለገና በዓል!

ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን – በተክለሀይማኖት ሳይታችን – ለገና በዓል!

**************

ጊፍት ሪል ስቴት እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን እየገለጸ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በተክለሀይማኖት ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ ሊያቀርብ ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት ግንባታ ላይ ሲሆን ሁለገብ G+25 ህንጻ ለአፓርትመንትና ንግድ ሱቆች ለሽያጭ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት

ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *