ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ!

ጊፍት ሪል ስቴት በዓሉን አስመልክቶ በሲ ኤም ሲ እና በአትላስ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች ላይ ከ3 እስከ 15 በመቶ ልዩ የበዓል ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

እንዲሁም የማህበረሰቡን የመግዛት አቅም በማገናዘብ ቅድመ ክፍያውን ከ10 በመቶ ጀምሮ ማድረጉንም ሲያበስር በኩራት ነው፡፡

ጊፍት ሪል ስቴት መጪው ዘመን የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

መልካም በዓል!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *