ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ከማኔጅመንቱና ሰራተኞች ስጦታ ተበረከተላቸው

የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ የቦርድ አባላት፣ የማኔጅመንት አባላት፣ መላ ሰራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረላቸው እንግዶች በተገኙበት ዓመታዊ የሰራተኞች ቀንን በድምቀት አክብረዋል፡፡

በዕለቱ ለጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ ከማኔጅመንቱና ሰራተኞች ስጦታ ተበርክቶላቸዋል፡፡

እንዲሁም በ2015 በጀት ዓመት የተሻለ ውጤት ላስመዘገብ ሰራተኞች፣ አማካሪዎች እና ድርጅቶች የእውቅናና ምስጋና ወረቀት እንዲሁም ስጦታ ተበርክቷል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *